ጥያቄዬን ከመለስክ ክርስቲያን እሆናለው,effoy vs muslim,new ethiopia orthodox sibket

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 апр 2025
  • Effoy
    Effoy orthodox
    #Effoy vs Muslim
    the Ethiopiain Orthodox church#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ​​​ #orthodox​​​ #ethiopianorthodox​​​ song#apostolic​​ church of ethiopia songs#እፎይ​#effoy​
    | Zemariam Zeleke | Ethiopia orthodox church answer Live
    Join this channel to get access to perks:
    / @orthodoxanswer
    #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ​​​ #orthodox​​​ #orthodox​​​ #ethiopianorthodox​​​ #መዝሙር​​​ #orthodox​​​ #ተናገር​​​ #ጴንጤ​​​ #ኦርቶዶክስ​​​ #ዮኒማኛ​​​ #orthodox​​​ #seifuonebs​​​ #Apostolic​​​ Answer #aba_gebre_kidan​​​ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን​​​ #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ​​​
    የ መሀመድ ሀሰተኛ ነብይነት,Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket
    #efoy​​​#hawariawi​​​ melsoch
    #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ​​​ #aba_gebre_kidan​​​ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን​​​
    hawariawi melsoch#aba_gebre_kidan​​​ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን​​​ #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ​​​ #ርእሰ_ሊቃውንት​​​ #Fewus_Menfesawi​​​ #menfesaw​​ #Aba​​​ #Africa​​​ #Ethiopia​​​ #አፍሪካ​​​ #ኢትዮጵያ​​​ #ፈውስ_መንፈሳዊ​​​ #for_you​​​ #Viral​​​ #parati​​​ #pfy​​​ #storytime​​​ #tiktok​​​ ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma/#seifu​​​ on ebs
    If you're creating RUclips content related to religious discussions in Ethiopia, here are some effective keywords and phrases to help with SEO and engagement:
    #Ethiopia Orthodox Church
    #Ethiopian Christianity
    #Ethiopian Muslims
    #Ethiopian religious history
    #Religion in Ethiopia
    #Ethiopia Orthodox vs Islam
    #Ethiopian Orthodox and Muslim relations
    #Ethiopian Orthodox vs Muslim debate
    #Ethiopia religious
    #Ethiopian interfaith dialogue
    #Ethiopia Orthodox vs Protestant#Ethiopian Protestant Christianity#Ethiopian Orthodox vs Evangelical #Ethiopia religious debates#Ethiopian Orthodox vs Pentecostal
    #Ethiopian Orthodox Church controversieReligious tensions in Ethiopia#Ethiopian church and politics
    #Ethiopian Orthodox fasting vs Islam fastin#Ethiopian Orthodox vs Protestant worship styles

Комментарии • 275

  • @ShiferawChekol
    @ShiferawChekol 2 месяца назад +72

    እፎይየ ዘመኑን የሚመጥን ከጥላቻ የፀዳ በመረጃ ላይ የተመሰረተ እውኘተኛና ሀቀኛ ትምህርትህ እንደ ቀደሙት እዉነተኛ አባቶቻችን እያስተማርክ ስለሆነ ከሰይጣን መልእክተኞችና ከጭፍን ፈራጆች ዓይን የድንግል ማርያም ልጅ ይሸፍንህ፤ በርታልን እውኘት አርነት ታወጣለችና ትጋቱንና ብርታቱን ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ እፎይየ

  • @GDGGHrty
    @GDGGHrty Месяц назад +30

    እፎዮ ግን ምን አይነት ጭንቅላት ኖው ያለህ የት ተምረህ ነው ኢንደዝ ጎቦዝ የሆንኮው አንተን የወለደች ኢናትህ ኢዲለኛ ናት😢🥰😘

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 2 месяца назад +36

    እግዚአብሔር ለሙሴ 570 ግዜ ቃል በቃል አናግሮታል የአለም መድሀኔት ኢየሱሰ ክርስቶስ ነው ።

  • @HanaNegash-r4i
    @HanaNegash-r4i 2 месяца назад +16

    ወይኔ ጉድ ፈላ እፎይ ዘመንህ ይባረክ የመሀመድ ፊልም ተባነነ

  • @ድግልማርያምእናቴ
    @ድግልማርያምእናቴ 2 месяца назад +42

    እፎይ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 2 месяца назад +27

    የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ቃል ህይውት ያስማልን የሙሐመድ ቅጂቶች ከውቀት ነፃ ናቹሁ።

  • @AwetaLeye
    @AwetaLeye 26 дней назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መ/ር እፎይ የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የማይደገም መልስ ነው የተሰጠው ሁሉም ተመልካች ይታዘባል

  • @abrahameeshete2415
    @abrahameeshete2415 12 дней назад +1

    እፎይ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ እነሱ ቢሳደቡ አትሳደብ በማስተማር ግረፋቸው እንደነሱ መባለግ አያስፈልግም እኔ ከእፎይ መጥፎ ቃል አልጠብቅም አስተማሪያቸው ስለሆንክ ባፍጢሙ ይደፋዋል ሌላ ሌላ ቃላቶችንም አትጠቀም አስተምሮትህ በቂ ነው እኔም ከእፎይ ጎን ነኝ!!

  • @abila2079
    @abila2079 2 месяца назад +27

    "፤ እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል። "
    (የዮሐንስ ወንጌል 13: 14)

  • @kassaabebe8822
    @kassaabebe8822 23 дня назад +2

    ዋው ድንቅ ትምህርት ነው በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አለመደመም አይቻልም በትግላቸው ጎበዝ ኦርቶዶክስ እውነት ናት ሲባል መሰረቷ ክርስቶስ ስለሆነ በቃ ።

  • @JulietTangoo
    @JulietTangoo 26 дней назад +7

    የወንጌል አርበኛ፣ የአቡነ ተክለ ኃይማኖት፣ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልጅ፣ እንዲህ ነው። ከአነጋገሩ ይቀደል። እግዚአብሔር ወደ ጨለመባቸው ልኮሃል። ዕድሜ ይስጥህ። ዕፁብ ድንቅ ነው። እንዲህ ዓይነት ነገር አይችልም ሰምቼም አላውቅ።

  • @Etaferahu-b9v
    @Etaferahu-b9v 26 дней назад +3

    እንደ አንት አይነት ለሀይማኖቱ የቆመ እግዚአብሔር ያብዛልን. ኦርቶዶክስ አድርጎ የፈጠረኝ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @316jhn
    @316jhn 7 дней назад +2

    ሐዋርያት 10 ;36 .የሁሉ ጌታ የሚሆን ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ሰላምን እየሰበከ ይህን ቃል ወደ እሰራኤል ልጆች ላከ::

  • @menelikzyilma
    @menelikzyilma 14 дней назад +2

    እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጌታችን የመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ ሀይማኖት ❤✝️❤

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl 9 дней назад +1

    በቃላት መዋጋት እንደ በሽተኛ ይናፍቃሉ። ወይ አይረዱ ወይ አያስረዱ ልቦና ይስጥልን። እፎይ እግዚያአብሔር ይባርክህ።

  • @BiniyamKetemaw-x5o2g
    @BiniyamKetemaw-x5o2g Месяц назад +6

    " እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። "
    (ትንቢተ ኢሳይያስ 41:10)

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 27 дней назад +6

    እፎያችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @FhfFbf-u1x
    @FhfFbf-u1x 2 месяца назад +5

    ክብር ምሥጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ክርሥትያን ላረከኝ

  • @RuthDergu
    @RuthDergu 28 дней назад +2

    እፎይ ተባረክ እሱ ሳይገባው ቀርቶ አይደለም ግን ብዙ እየተማሩ ያሉ አሉ በርታ ያበርታክ

  • @AlemnehMersha
    @AlemnehMersha 29 дней назад +6

    እሽ እፎይየ ግን መቸ መፅሀፍ ቅዱስን እና ቁራንን አነበብከው በቃ ሰው መሆን እንዳተ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @melatfikremaryam2067
    @melatfikremaryam2067 2 месяца назад +10

    የቅዱስስ ዮሀንስ የገለጠለት ያተም ይግለጥልህ የዮሀንስ ተከታይ ወድማችን እፎይ

  • @chernet4182
    @chernet4182 Месяц назад +4

    እፎይ ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @EyobTaklu-h8t
    @EyobTaklu-h8t 3 дня назад +1

    ጎበዝ ጎበዝ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 2 месяца назад +8

    እፍይይይእግዝአብህር ይትብቅህ ውድምይይይ💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @LemlemuDesalegn
    @LemlemuDesalegn 10 дней назад

    እፎይ በርታ ቃለ ሕይወት ያሰማህ።

  • @GetinetEmiyu
    @GetinetEmiyu 2 месяца назад +19

    እፎይ የዘመናችን ቅዱስ ዻውሎስ ነው

  • @RtFy-r9j
    @RtFy-r9j 2 месяца назад +2

    እፎይ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊

  • @MendaEshetuMola
    @MendaEshetuMola 21 день назад +2

    Egiziabaharie yimasigane Yana we'd like ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiniyamKetemaw-x5o2g
    @BiniyamKetemaw-x5o2g Месяц назад +3

    " እኔ አምላክህ እግዚአብሔር። አትፍራ፥ እረዳሃለሁ ብዬ ቀኝህን እይዛለሁና። "
    (ትንቢተ ኢሳይያስ 41:13)

  • @ExamsolutionsinAmharic
    @ExamsolutionsinAmharic 2 месяца назад +7

    ቃለህይወት ነው!!!

  • @AtsedeGirmay-d8z
    @AtsedeGirmay-d8z 27 дней назад +4

    እፎው እንኳን ተወለድክልን

  • @xohszgd
    @xohszgd 2 месяца назад +10

    አፎይችን ኑርልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YordanosWolde-m4y
    @YordanosWolde-m4y 17 дней назад

    በእውነት እ/ቅ/ድ/ማ ትጠብቅህ❤

  • @HaymanotAsnake-e4c
    @HaymanotAsnake-e4c 21 день назад

    እግዝያብሄር ይስጥህ አክሎ ይግለፅልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdi-d6v
    @mekdi-d6v 2 месяца назад +7

    እፎይ ወንድሜበርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MikiyasAfework-w9t
    @MikiyasAfework-w9t 2 месяца назад +1

    My God bless you bro, you are blessed in Jesus Christ

  • @alexigebeyawu7300
    @alexigebeyawu7300 22 дня назад

    ewnetin yeyaze mechem ayferam Efoy gobez neh berta EYESUS yegetoch geta yenugusoch nugus nw

  • @melkamuaddis1334
    @melkamuaddis1334 24 дня назад

    “አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።”
    - ሮሜ 9፥5

  • @Birhanu-g5k
    @Birhanu-g5k 23 дня назад

    የማይተኛ ህልም አያይም ይባላል ። መሰቀሉን መሞቱን ሳያምን ስለእርገት ማወቅ አይከብድም እፎይዬ በርታ

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm 25 дней назад +3

    ከእኔ በፊት አምላክ አልተሰራም ከእኔም ከእኔ
    በኋላ አይሆንም፣እኔእኔ እ/ር ነኝ ከእኔ ሌላ አምላክ የለም።ኢሳ 43፦10_11 ፨

  • @ዜዲ
    @ዜዲ 22 дня назад

    ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ አምላካችን ፈጣሪያችን ነው ::
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tago7889
    @tago7889 2 месяца назад +5

    ድርቅ ያለ ጥያቄ ሲጠይቅ አያፍርም ልባቸውን ይክፈትላቸዉ

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 2 месяца назад +3

    ጌታ ሁሌ ይመለካል።

  • @tedyfudy1792
    @tedyfudy1792 Месяц назад +1

    እፎይዬ ኑርልኝ ወንድሜ ተለወጥኩ እኮ

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 2 месяца назад +8

    ክርስቲያኖች ራሳቾሁን እዮ ይላል ።በደንብ እናውቀዋለን እየሱስ ጌታ ነው

    • @pezafikadu5054
      @pezafikadu5054 26 дней назад

      የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአያላን አያል ተው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehugezahegn8217
    @alemayehugezahegn8217 2 месяца назад +20

    ጴጤ ዎች ግን ኦርቶዶክስ ስለ ኢየሱስ አታቅም ስትሉ አታፋሩም ከቻላቹ እደዚ አስተምሩ ስበኩ

    • @TAlex-dj6ft
      @TAlex-dj6ft 2 месяца назад +3

      Ante demo pente ke 20 teks belay mech yakalu semachewn asemamrew ers bersachew rasu mech tegbabtew cheresu

    • @Sewyew-p5u
      @Sewyew-p5u 21 день назад

      Wedet wedet gobez

  • @AliHa-c7u
    @AliHa-c7u 3 дня назад

    እኔም እፎይ ነኝ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😔😘😘😘ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AbebebchAyaliew
    @AbebebchAyaliew 5 часов назад

    እሜቤቴ ማርያም አትለይህ እፎይ

  • @JhHhfj
    @JhHhfj 22 дня назад

    እፎይ ክበርልን ቅድስት ድግልማርያም ከልጇጋር ትጠብቅህ❤❤❤

  • @316jhn
    @316jhn 7 дней назад

    ሉቃሰ 2 11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሐኒት እርሱም ክርሰቶሰ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና

  • @abnegn6368
    @abnegn6368 7 дней назад

    እውነት አሳቅኸኝ መምህር ሚለው ተጨምሮል አለ

  • @MendaEshetuMola
    @MendaEshetuMola 6 дней назад

    Idimaa yisitiline Yana we'd like ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexigebeyawu7300
    @alexigebeyawu7300 22 дня назад

    Egziabher yasnesaw yezemenu pawlos egziabher kantegar yihun wondime Efoy

  • @melkamuaddis1334
    @melkamuaddis1334 24 дня назад

    “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።”
    - ራእይ 1፥8

  • @MGebremeskelHaileslasie-fv8oi
    @MGebremeskelHaileslasie-fv8oi 27 дней назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙስሊሞቾ የመዳን ፍላጎት ያለው ሁሉ እንዲድን እፎይን ሐዋርያ ኣድርጎ ኣስነሳላቸው

  • @YonasElias-uu3om
    @YonasElias-uu3om 28 дней назад +8

    እኔ ግን ማደንቀው እፎይ እውነተኛ ክርስትያን ወንጌል የተገለጠለት ዳግማዊ ሓዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ ነው እለዋለሁ። እኔም እፎይ ነኝ!"

  • @sosinaGorefu
    @sosinaGorefu 26 дней назад +1

    እፎይ የዘመናችን ከምስራቅ የሚመጣው ንጉስ ቴዎድሮስ ነህ አንተ ፈጣሪ የመረጠክ ሰው ነህ

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 2 месяца назад +16

    ሙስሊሞች እውነትን ከመምርመር ይልቅ በከፍት እና በተንኩል ሲቅበዘበዙ ይኖራሉ አላህ ጣኦት ነው እስልምና የሞት እምነት ነው የስይጣን አስተምሮ ይዘው ይጠፍሉ ።

  • @FozeyaTamam
    @FozeyaTamam 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤ጀገናሀ ወንድም

  • @TigistLemma-ij8qr
    @TigistLemma-ij8qr 26 дней назад +1

    May God bless you EFOY ❤❤❤

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz 2 месяца назад

    እፌይ እግዚያብሄር ይጠብቅክ

  • @YordanosWolde-m4y
    @YordanosWolde-m4y 17 дней назад

    እነሱ እኮ ቀጥታ ነው ሚፈልጉ ;ምክንያቱም ስለ ማይገባቸው ነው እኮ 😢😢😢

  • @ZolaMan-b7z
    @ZolaMan-b7z 23 дня назад +1

    እኔም ከጠጠመቅሁ 2አመት ሁኖኛል ሙስሊም እህት ወድሞቼ ተመለሱ ተጠመቁ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 23 дня назад

      እልልል በርች የኔ እህት ጠንክሪ በሀይማኖት

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም День назад

    እስላሞች ግን ክርስቲያን ብትሆ ኑ ባትሆኑ ምን ቸገረን 😢😢😢

  • @gezahegngetachew2601
    @gezahegngetachew2601 13 дней назад

    1ኛ የዮሐንስ 5:20 yinebeb amlak yalebet bota new

  • @YalemkenDessie
    @YalemkenDessie 2 месяца назад

    በእግዚአብሔር ስም የሚስሊሞይ ጭቅላት አያስቡበትም እዴ በአይናቸው የሚያዩትን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው ❤❤

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 2 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @omarahmed-st7iq
    @omarahmed-st7iq 28 дней назад

    እፎይ.እግዝአቤር.ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henawis30
    @henawis30 23 дня назад

    በሰውነት ተፈጥሮ ወንድሜ የምትሆን በሃይማኖት ግን ፍጹም የማትመስለኝ በከሪ - ዮሐ. 1፥1-14 ያለውን አንብብ! 'ቃል የምንለው እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ ትረዳለህ!'

  • @YesewdegAleheghn
    @YesewdegAleheghn 24 дня назад

    ዮሐ 13 : 13 እናንተ መምህርና ጌታ ትልኛላችሁ መልካም ትላላችሁ መልካም ትላላችሁ እኔ መምህርና ጌታ ስሆን,,,,,,,,,,,,,,እየለ ይቀጥላል

  • @hunegnawsharew6954
    @hunegnawsharew6954 2 месяца назад +6

    እኔን ያዬ አባቴን አይቷል፤ አንድነቱን ይገልፃል።

  • @almed-g9k
    @almed-g9k 15 дней назад

    / አምላክ ነኝ ብሏል
    “በዙፋንም የተቀመጠው፡፡ እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ፡፡ ለእኔም፤ እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ አለኝ፡፡ አለኝም ተፈጽሞአል፡፡ አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ፡፡ ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ፡፡ ድል የሚነሣ ይህን ይወርሳል አምላክም እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል፡፡” (ራእይ 21፡5-7)፡፡
    ያለውና የነበረው፣ የሚመጣውም፣ ሁሉን ቻይ ጌታ አምላክ፣ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ” ይላል።
    ራእይ 1:8

  • @BerhanuAyalew-j5o
    @BerhanuAyalew-j5o 28 дней назад

    ጎበዝ ኢየሱስ ክርስቶስ የባህሪ አምላክ ነው ምንም ጥርጥር የለውም ከድንግል በድንግልና ተወልዶ ስለኛ ሞታችንንሙቶ ህይወትን የሰጠን ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው።ስጋ የለበሰ
    ስለ ፈጣሪነቱ ዮሐ 1÷1_14
    በደሙ ነፃ እንዳወጣን
    ሐዋ'ሥራ 20+28 በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያን ትጠብቁ ዘንድ እናንተን ኤጲስ ቆጶሶ አድርጎ ለሾመበት ለራሳችሁና ለመንጋው ተጠንቀቁ።

  • @mahidergetachew2291
    @mahidergetachew2291 18 дней назад

    ከእንደዚህ አይነት ድንጋይ ራስ ጋር አትድከም እፎይ ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 2 месяца назад +6

    ማስተዋል ይስጥልን

  • @AbsSba-h4d
    @AbsSba-h4d 25 дней назад +2

    እፈይ❤❤❤

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 2 месяца назад +5

    ዮሐንስ 13 ከ 12,13,14 ላይ ስለ ጌትነቱ ተገልጿል ።

  • @Gobana-e5e
    @Gobana-e5e 5 дней назад

    Effoy galatoomi an pheenxeedha(protestant) kiristoos iyyesuus lapsaa jirta jabaadhu

  • @DesalegenSimeon
    @DesalegenSimeon 23 дня назад

    ዮሐንስ 13:13-14 1ዮሐንስ5:20-21 ወንድሜ ዮሐንስ ወንጌል ዉስጥ እኔ እያለ ያስተማረዉ ራሱ ኢየሱስ እኮ ነዉ። እኔ የአለም ብርሐን ነኝ እኔ የሕይወት እንጄራ ነኝ ማለቱ አምላክ መሆኑን ይነግረናል። እናንተ ስለ ነቢያችሁ እዉነት ሲነገር ብዙ ትሆናላችሁ ነገር ግን ቁራናችሁ እንኳን ንጹህ ብሎ የሚጠራዉን ኢየሱስን ትሳደባላችሁ። ጌታ ያግኛችሁ ትሁት ልብ ይስጣችሁ።

  • @salamaragu2889
    @salamaragu2889 28 дней назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እፎይታ

  • @HWhwh20
    @HWhwh20 17 дней назад

    እፎይስትለይብኝ እመአምላክትጠቭቅህ

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 25 дней назад

    እፎይ ጥሩ ማስረጃ እየሰጠኸው የመሀመድ ልጅ ባይኑ እያዬና እራሱ እያነበበ አይኔን ግንባር ያድርገው ማለት ትልቅ ሽንፈትና ውርደት ነው ።

  • @emebetminalu4450
    @emebetminalu4450 2 месяца назад +7

    እግራቸውንም አጥቦ ልብሱንም አንሥቶ ዳግመኛ ተቀመጠ፥ እንዲህም አላቸው፦ ያደረግሁላችሁን ታስተውላላችሁን?
    እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።
    እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።

  • @RahemaTlahun
    @RahemaTlahun 2 месяца назад

    ሙሥሊም ወንድሜ ጀግና ከርጋታሕ ጋር አላሕ ይጨምርልሕ

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm 25 дней назад

    እኔ አምላክ፣ ጌታ ፣ፈጣሪ ነኝ ያለበት ከመፅሃፍ ቅዱስ አታመጣም አውግቸው አፎይ

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 20 дней назад +1

    እፎይ የዘመናችን ክስተት ነው። መጽሐፍ ቅዱስን በቀኝ እጁ ቅዱስ ቁራንን በግራ እጁ ይዞ በሙሉ እውቀት እያነፃፀረ ሙስሊሞችን የእልህ ቃላት ብቻ እስኪቀራቸው ድረስ አየር የሚያሳጥራቸው አበሳ ነው። እፎይ ታስደምመኛለህ!

  • @SisayFeleke-e4h
    @SisayFeleke-e4h Месяц назад

    " እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።"
    (የዮሐንስ ወንጌል 13:13)

  • @alexigebeyawu7300
    @alexigebeyawu7300 22 дня назад

    orthodox mehon memeret nw Egziabher yimesgen

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 25 дней назад +1

    ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት የተዘጋጃችኹ ሁኑ 1ኛ ጴጥ 3፥15 እንድል እፎይ የመሀመድን ልጅ ጥሩ እና የማያዳግም መልስ ስለሰጠኸው ዕድሜ ይስጥህ!

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 2 месяца назад +12

    የእስልምና ነገር😂 ገሐነም ወለል ብላ መሐመዳውያንን ለመቀበል ዝግጁ ናት

    • @Osman-by8sh
      @Osman-by8sh 2 месяца назад

      @@ያዘመንቲዩብ ወንድ ልጅ አናመልክም ።ስጋ አናመልክም።

    • @ERHAMETMoha231
      @ERHAMETMoha231 2 месяца назад +1

      ​@@Osman-by8shይሻልሀል ሙሀመድንና የመካን ድጋይ ምንም ተአምር የማይሰሩትን ማምለክ😂

  • @YonasYaregal-i9n
    @YonasYaregal-i9n 2 месяца назад +1

    እፎይ:የዘመናችን:ቄርሎስ:በንግግርና:በእዉቀት:የሚያምን:መማር:እንደዚህ:ነዉ:በዚህ:ዘመን:ለተንባላት( ኢስላም) መልስ:የሚሰጥ:ብቸኛዉ:መምህር!!!

  • @Girma-wq8lm
    @Girma-wq8lm 25 дней назад

    አንብቡ የተሻለውን ያዙ፦ኢየሱስ፦ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ፣ወደ አምላካችሁ አርጋለሁ።
    እኔንስ የምትወዱኝ ብትሆኑ ከእኔ አብ ይበልጣል።
    እኔ ፊተኛ ነኝ ፣እኔም ኀለኛ ነኝ ፣ከእኔ ሌላ አምላክ የለም።ኢሳኢያስ44፥6
    ዮሃንስ ም 5፥21_41አንብቡ

  • @MartaTeshiome
    @MartaTeshiome 25 дней назад

    Yewelehi wedem semetalehi auene madenagero wesete ategba sejemere ametatehe yanene kale ena. Hayemanotane ekeyeraleue nebere. Yalekew. Sejemere bekatu. Yele hem

  • @AntenehMekonnen-s1t
    @AntenehMekonnen-s1t 2 месяца назад +1

    እየሱስ ጌታነቱን ምንም ሚሽረው የለውም የሰገጤ ጥያቄና ክርክር ይደብራል

  • @zenebechbelay2124
    @zenebechbelay2124 23 дня назад

    የዘመኑ ጊወርጊሶች❤❤❤❤❤

  • @RahemaTlahun
    @RahemaTlahun 2 месяца назад

    ጠያቂው አላሕ ይስጥሕ

  • @MuluAlem-y4z
    @MuluAlem-y4z 29 дней назад

    Efoy fetari tsegawun tibebun yisth kekfu hulu yitebkh

  • @FitsumDagne-p4q
    @FitsumDagne-p4q 2 месяца назад +1

    ይህን የምታዮ ሁሉ ለይንቨርስቲ ተማሪ ለዶክተሮች ለመአዲስቶች አጠቃላይ ለተማረ ብቻ ይህን አንድትከታተሉ ስል በትህትና አጠይቃለው
    ሌላው ግን ለነጋዴው ላልተማረው በስሜት ላለው ሌላ ዝግጅትሲደረግ ለናንተ የሚመጥናችሁ ይዘጋጅልን ሰትሉ ይዘጋጃል ነፍሳችሁን አድኑ የሚጠቅማችሁን ያዙ ሞት ሳይመጣ

  • @AyyalechTadese
    @AyyalechTadese 26 дней назад

    Le efoye shelemat yegebal orthodox yehonachu Hulu zematbelu

  • @hunegnawsharew6954
    @hunegnawsharew6954 2 месяца назад +2

    አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ እንደ ሶስትም ናቸው